በወልቂጤ ከተማ የሚስተዋለው ንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ 30 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ ተጨማሪ ሁለት ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች እንደሚቆፈሩ የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኤነርጂ መምሪያ አስታትወቀ።

የከተማው የውሃ ቦርድ በከተማው ውሃ ችግር ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።የወልቂጤ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ የሚያገኘው ከሬቡ፣ ከቦዠባርና ከቃጥባሬ በተገነቡ ምንጮች ነው።እነዚህ የውሃ ምንጮች የሚያመነጩት የውሃ መጠን በሰው ሰራሽና…

Continue reading

የጉራጌ ዞን መምህራን ማህበር ከመማር ማስተመሩ ጎን ለጎን በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እያደረጉት ያለው ንቁ ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን መምህራን ማህበር ወረዳዎችን በማስተባበርና ከተቋሙ ካለው ውስን ሀብት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 2 መቶ ሺ ብር ድጋፍ እንዲሁም ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ለሁለተኛ ዙር የ30ሺ ብር የቦንድ ግዢ በዛሬው እለት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷቸው ወደ ተግባር የገቡ 335 ፕሮጀክቶች ከ4 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገብ እንደቻሉ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ።

የዞኑ የኢንቨስትመንት ስትሪንግ ኮሚቴ የፕሮጀክቶቹ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ጀማል በዞኑ የእንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማበረታታት በዘርፉ የነበሩ የአሰራር ችግሮች በመቅረፍ አበረታች ውጤቶች ማስመዝገብ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በሚገኙ ት/ቤቶች በሙሉ የ2014 ትምህርት መስጠት መጀመራቸውን የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

በዞኑ የሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች ከ419 ሺ በላይ ተማሪዎችን ተቀብለው የመማር ማስተማር ስራቸውን በትናንትናው እለት መጀመራቸው ትምህርት መምሪያው ገልፀዋል፡፡ መማሪያው ለመላው የትምህርት ቤት ማህበረሰብ እና ተማሪዎች እንኳን ለ2014 የትምህርት ዘመን በሰላም…

Continue reading