የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለምክርቤቱ ያቀረቧቸው ተሿሚዎች የምክርቤቱ አባላት ሹመት ተቀብሎ አጸደቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የዞኑን መንግስት እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሰረት፡- አቶ አበራ ወንድሙ፦ ምክትል አስተዳዳሪ እና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል -የዞኑ መንግስት…

Continue reading

በክረምት ወቅት የተጀመረዉ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በበጋዉ ወቅት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ የ2013 የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2014 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት መክፈቻ ዝግጅት ተካሄደ። ወጣቶች በክረምትና በበጋ ወቅቶች በበጎ ፈቃድ ስራ በመሰማራት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የተጀመረው ጤፍን በክላስተር የማልማት ስራው አበረታች በመሆኑ በቀጣይም ለሌሎች አካባቢ አርሶ አደሮች ማስፋት እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

በዞኑ በክላስተር እየለሙ ያሉ የግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነት የአርሶ አደሩ ተጠቃሚነትን እያሳደጉ እንደሆነ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገልጿል። በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ማሳ በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ የተለያዩ የክልል፣የዞን እና የወረዳ…

Continue reading