በጉራጌ ዞን የህግና አስተዳደር ዘርፍ ተቋማት የመንግስት ሰራተኞች በጋራ በመሆን የተለያዩ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎችን አጠናክረው እየሰሩ እንደሚገኙ የዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቁ።
በጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በ40 ሚሊዮን ብር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑም የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ፡፡
የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክልሉ ካሉ ምክር ቤቶች የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገቡ ለኮንታ ልዩ ወረዳ ምክር ቤት ሉኡካን ቡድን ተሞክሮውን አካፈለ።
ምክር ቤቱ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የህዝቦችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ አስታውቋልም።የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ_ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ አርሺያ አህመድ በልምድ ልውውጡ ወቅት እንደተናገሩት በተደረገው የልምድ ልውውጥ የመጣው…