አዲሱ ዴልታ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የክትባት አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

በዞኑ ለሚገኙ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና ለትምህርት ሴክተር ባለድርሻ አካላት የኮቪድ 19 ቫይረስ መከላከል ክትባት በዛሬ እለት በወልቂጤ ከተማ ተሰጥቷል። አዲሱ ዴልታ የኮሮና ቫይረስ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ እየተዛመተ እንደሆነም ማህበረሰቡ አዉቆ…

Continue reading

16/02/2014 አርሶ አደሩ በከብት እርባታው ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የተጀመረው የሲንክሮናይዜሽን ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሁሉም ሰው ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አሳወቀ።

ዞን አቀፍ የክላስተር የስንክሮናይዜሽን ዘመቻ ዛሬም በእዣ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ የእንስሳት ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ መሀመድ ሙደሲር እንደገለፁት በእንስሳት ዘርፍ አርሶ አደሩ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ…

Continue reading

የሴቶች የኢኮኖሚ አቅም ለማሳደግ በመኸር ወቅት የታዩ አበረታች ስራዎችን በመስኖ ወቅትም አጠናክሮ ማስቀጠል እንደ ሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ አስታወቀ።

በ2013 አመተ ምህረት በዞኑ በሴቶች በመኸር ስራ ይለማል ተብሎ ከታቀደው 3መቶ ሄክታር መሬት ሙሉ ለሙሉ መልማቱ ተገልጿል። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት አመርጋ እንዳሉት የዞኑ ሴቶች የኢኮኖሚ…

Continue reading

የዳልጋ ከብቶችን ዝርያ በማሻሻል በእንስሳት ዘርፍ የአርሶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትኩረት አድርጎ መሰራት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ግብርና መምርያ አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን አቀፍ የ2014 አመተ ምህረት የዳልጋ ከብቶችን በሆርሞን የማድራት ወይም የሲንክሮናይዜሽን ዘመቻ በእንድብር ከተማ አስተዳደር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የጉራጌ ዞን የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ መሀመድ ሙደሲር በመክፈቻው…

Continue reading