የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዋና አስተዳዳሪ በመልዕክታቸው የመስቀል በዓል አጀማመር መሰረት የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል መገኘት ጋር የተያይዘ ሲሆን ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ከንግስት እሌኒ አገዛዝ ዘመን ጀምሮ እንደሚከበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ ብለዋል፡፡…

Continue reading

የወልቂጤ ዲስትሪክት ኦሞ ማይክሮ ፅህፈት ቤት በደቡብ ክልል ከሚገኙ 19 የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ዲስትሪክቶች በ2013 ዓ.ም አጠቃላይ የተግባር አፈፃፀም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ዘንድሮም ለ5ኛ ጊዜ ደረጃውን በማስጠበቅ ተሸላሚ መሆኑን አስታወቀ።

የደቡብ ክልል የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሰሞኑን ባካሄደው አጠቃላይ አመታዊ ጉባኤ ላይ የወልቂጤ ዲስትሪክት ፅህፈት ቤት ከግማሽ ሚለዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስና የጥሬ ገንዘብ የማበረታቻ ሽልማት ማግኘቱ ዲስትሪክቱ ገልጿልም።የወልቂጤ ዲስትሪክት…

Continue reading

መስቀል በጉራጌ

የመስቀል በዓል አጀማመር መሰረት የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል መገኘት ጋር የተያይዘ ሲሆን ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ከንግስት እሌኒ አገዛዝ ዘመን ጀምሮ እንደሚከበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል…

Continue reading

የመስቀል በዓል እና ታሪካዊ ዳራ በመምህር ጸዳሉ አባይነህ እይታ

የጉራጌ ሀገረ ስብከት የአዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር ጸዳሉ አባይነህ ከጉራጌ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ መስቀል በዓል እና ታሪካዊ ዳራው በወፍ በረር እንዲህ አስቃኝተውናል። እናም ያሰናዳነው…

Continue reading