የዞኑ የልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሁኑና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድግ ሴክተሮች በእቅድ እንዲመሩ ለማስቻልና በተግባራት አፈጻጸም እረገድ የግልጸኝነትና ተጠያቂነት አሰራር ይበልጥ እንዲሰፍን በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ፕላን መምሪያ አስታወቀ።
የህዝቅ ቁጥር እድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር ተመጣጣኝ እንዲሆን እና ፍትሀዊ የበጀት ክፍፍል እንዲኖር በትኩረት እየሰራ እንደሆነ መምሪያው አስታውቋል። መምሪያው በ2013 አመተ ምህረት የስራ አፈጻጸምና የ2014 አመተ ምህረት እቅድ ዝግጅት እና…