ሀገራችን የተከፈተባት የሚዲያ ዘመቻና ጥቃት በመመከት ህዝቡ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ተቋማት ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለፀ።
ምርት የማከማቻ ጎተራዎች ከተባይና መሰል በሽታዎች በጸዳ መልኩ በማዘጋጀት የሚፈለገዉን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የምርት ብክነት እንዳይኖርና በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ አርሶአደሩ ምርት አሰባሰቡ ላይ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበትም ተመላክቷል። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…