ህዳር 26/2014 የአመጋገብ ስርዓት በማሻሻል ጤናማ አምራችና ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አሳሰበ።

ሀንገር ፕሮጀክት በስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዎርክ ሾፕ አዘጋጀ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ የስርዓተ ምግብ ተግባር የአንድ ተቋም ተግባር…

Continue reading

ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚዉል የበሶ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ የወልቂጤ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

በከተማዉ ለ5ኛ ዙር በግንባር እየተዋደቀ ላለዉ የሰራዊት አባላት በሶ አሽጎ ለመላክ እየሰሩ እንደሆነም አንዳንድ የከተማው ሴቶች አስታዉቀል። የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ሄኖክ አብድልሰመድ እንደገለፁት የከተማዉ ህዝብና መንግስት…

Continue reading

ሀገራችን ከስንዴ ልመና ለመታደግ በበጋ መስኖ ስንዴ የማልማቱ ስራ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የበጋ መስኖ ስንዴ ዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ከክልል፣ከዞንና ከወረዳ የተወጣጡ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዞኑ በጉመር ወረዳ በአበሱጃ ቀበሌ ተካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡

ጥቅምት 28/2014የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ የዞኑ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብና ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመሆን ከሞተ አራት ዓመት…

Continue reading