የዋቤ ወንዝ በወፍ በረር!!

ጉራጌ ዞን ለመዝናኛ፣ ለምርምር ወይም የራስ የጥሞና ጊዜ ለመውሰድ የሚያገለግሉ በርካታ የቱሪዝም ሀብት መገኛ ነው። ከነዚህም የቱሪዝም መስህቦች መካከል አንዱ የዋቤ ወንዝ ነው፡፡የዋቤ ወንዝ ከተፈጥሮ ደኖች ጋር ተዋህዶ አካባቢዉ ለአይን…

Continue reading

ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ የባለሀብቱ ተሳትፎና ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

በባለሀብቱ በአቶ ወርቁ ሽራጋ የተገነባው የአንዘቸ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቆ ለመማር ማስተማር ስራ ዝግጁ መሆኑንም ተጠቁሟል፡፡ የትምህርት ቤቱ ግንባታ አስመልክቶ ባለሀብቱ አቶ ወርቁ ሽራጋ እንደገለጹት ኢህዓዴግ ሀገሪቱን ሲቆጣጠር…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በአበሽጌ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ከ 6 መቶ በላይ ምልምል ህዝባዊ ሰራዊት አባላት በዛሬው እለት ተመረቁ ፡፡

ምልምል ህዝባዊ ሰራዊቱ የአካባቢያቸው ሰላም ከማስጠበቅ ባለፈ ለሀገሪቱ ደጀን በመሆናቸው አደረጃጀቶችን አጠናከረው በልማት ስራው ጭምር በንቃት እንደሚሳተፉ ተናግረዋል፡፡ የምርቃት ዝግጅቱ ላይ ተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንዳሉት…

Continue reading

በመሰረታዊ ውትድርና ያሠለጠናቸው ከ8መቶ በላይ የህዝባዊ የሰራዊት አባላት በዛሬው እለት ማስመረቁን የእዣ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

ተመራቂዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ከመጠበቅ ባሻገር ሀገራችን የጀመረችውን የህልውና ዘመቻ በድል እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን መስዋአትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። የእዣ ወረዳ ዋና አሰተዳዳሪ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደገለጹት ተመራቂ ህዝባዊ ሰራዊት አባላት በንድፈ…

Continue reading