በሀገሪቱ የሚቃጡ ጥቃቶች በመመከት ህልውናዋን ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸው በጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ህዝባዊ ሰራዊት አባላት ተናገሩ።

በሶዶ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ 571 ህዝባዊ የሰራዊት አባላት ዛሬ ተመረቁ። ከተመራቂዎቹ መካከል ገግሬ ረታ እና ማረኝ ጫካ የህዝባዊ ሰራዊት ምሩቃን ተጠቃሾ ናቸው። እንደ ተመራቂዎቹ ገለጻ አሸባሪው የህወኀት ቡድንና ተላላኪዎችን በሀገሪቱ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክርቤት ከወረዳና ከተማ ምክርቤቶች 4ኛ ዙር 7ኛ ዓመት 20ኛ የጋራ የምክክር ፎረም በቀቤና ወረዳ አዘጋጅነት አካሄደ ።

ጠላትን ማሸነፍ የሚቻለው በስራና በትግል መሆኑ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ገለፁ። የጉራጌ ዞን ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ወይዘሮ አርሺያ አህመድ ፎረሙን በንግግር ሲከፍቱ እንዳሉት የምክርቤት ዋና ተግባር ህግ…

Continue reading

የጤና አገልግሎት በፍትሃዊነት ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሔደ። የጤና ተቋማቱ የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት ከህብረተሰቡ የሚሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት አላማ እንዲውል የኦዲት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የንቅናቄ መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ገ/ጉ/ወ/ወረዳ መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ህዝባዊ ሰራዊት አባላት በዛሬው እለት ተመርቀዋል።

በወረዳው ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ህዝባዊ አደረጃጀቶች መሰረታዊ የአከባቢ ደህንነት ጥበቃ እና የፀጥታ ስራን ለማሳለጥ ለ5 ተከታታይ ቀናት ሲሰለጠኑ የነበሩ ሠልጣኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ስነ ስርአቱ ላይ ተገኝተዉ ንግግር…

Continue reading