በጉራጌ ዞን የተለያዩ ወረዳና ከተሞች የትምህርት ልማት ሰራዊቱ ለሀገራዊ ጥሪው በተግባር ከእለት ጉርሱ በመቀነስ ሀብት የመሰብሰብ፣የሰብል ማሰባሰብና የዘማች ቤተሰብ ድጋፍ ስራ በወኔ እያከናወነ ይገኛል።

በዛሬ እለት በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ የሚገኙ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ ድጋፍ አድርገዋል ። በመስቃን ወረዳ የአካሙጃ ከፍተኛ ሁለተኛ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዘማች ቤተሰቦችና የመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ጥሪ ዘመቻ ጀምረዋል።

ለሀገራችን የህልዉናዉ ጦርነት በግንባር ተገኝተዉ እየተዋደቁ ለሚገኙ የዘማች ቤተሰቦች ወጣቶች ፣ተማሪዎችና ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብል የማንሳትና ሀብት የማሰባሰብ ስራ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የያበሩስ አጠቃላይ…

Continue reading

ሀገር የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንዲጠናቀቅ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው በወልቂጤ ከተማ ለተከታታይ ቀናት ሲያደርገው ነበረው ውይይትና የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። ቢሮው በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ስራዎችን ከሴክተሩ የልማት ስራዎች ጋር በማተሳሰር ለማከናወን ከዞን፣ ከልዩ ወረዳ የተወጣጡ ኃላፊዎችና የኮሌጅ ዲኖች በተገኙበት…

Continue reading

የዘንድሮው የበጋ የመስኖ ስንዴ ተግባር ከምግብ ፍጆታ በተጨማሪ ወጣቶችና ሴቶች የኢኮኖሚ አቅማቸው እንዲያሳድጉበት በትኩረት እንደሚሰራበት የጉራጌ ዞን ግብርና መምርያ አስታወቀ።

የ2014 አመተ ምህረት በበጋ መስኖ ስንዴ 255 ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በቸሀ ወረዳ የበጋ የመስኖ ስንዴ ማስጀመሪያ ፕሮግራም የክልል፣ የዞን ፣የወረዳ አመራሮች እና ባለሙያዎች…

Continue reading