በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ከ 10 ሚልዮን ብር በላይ የፈጀዉ ዘመናዊ የሆነ የማብራት አገልግሎት ዛሬ ጀምሯል::

ይህ ዘመናዊዉ የሆነ ማብራትበጉንሬ ከተማ 2.7 ኪ.ሜ ርቀት የሸፈነ ነዉ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የጉ/ከ/አስ/ከንቲባ ፅ/ቤት ሓለፊ አቶ ደሳለኝሓይሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡ እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሓላፊአቶ አብዲል…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የክልሉ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በክረምት በጎ ተግባር አገልግሎት ያሰራዉን አዲስ የአረጋዉያን ቤት የርክክብና የምርቃት ስነ ስርአት በዛሬዉ እለት ተካሄደ ።

በመንግስት ተቋማት ፣ በባለሀብት ፣ በወጣቶችና በማህበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ 267 አዲስ ቤቶችን የመገንባትና 247 ቤቶች የማደስ ስራ መሰራቱም የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። የደቡብ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ…

Continue reading

ወጣቶች በተለያዩ የስራ ዘርፎች እንዲሰማሩ በማድረግ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት ተላቀው በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ መስራት እንደሚገባ የደቡብ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በገጠር የስራ እድል ፈጠራ ውጤታማ የሆኑ ወጣቶች የስንዴ ማሳ ተጎበኘ፡፡ የደቡብ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢረጋ ብርሃኑ በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከትምህርት ገበታቸዉ የራቁ 38 ሺህ 960 ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸዉ እንዲመለሱ በማድረግ ረገድ አመራሩ ፣ የትምህርት ባለድርሻ አካላቶችና ማህበረሰቡ በቅንጅት መስራት እንዳለባቸዉ የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

የተማሪ ቅበላ አፈጻጸም ግምገማና የንቅናቄ መድረክ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ኦረንቴሽን የዞን ፣የወረዳና ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የፀጥታና በዘርፉ ባለሙያዎችና የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላቶች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የሀገራችን የትምህርትና ስልጠና…

Continue reading