አሸባሪው የህዋሀት ቡድን በሴቶችና ህጻናት እንዲሁም በሰላማዊ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለው የጅምላ ጭፍጨፋንና ጥቃት የሚቃወም ዞናዊ የሴቶች ሰልፍ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ፡፡

የዞኑ ሴቶች ከመንግስትና ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን ከሚያደረጉትን ቁሳዊ ድጋፍ ባለፈ አስከ ግንባር ለመዝመት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ተናግረዋል፡፡ የደቡብ ክልል ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ም/ኃላፊ ወ/ሮ ኩሪባቸዉ ታንቱ በሰልፉ ላይ እንደገለጹት…

Continue reading

ህጻናት በዕዉቀትና በስነ -ምግባር እንዲታነጹ በማድረግ የሀገራቸውን ባህል በጠበቀ መልኩ እንዲያድጉ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሀላፊነት እንዳለበትም የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ አስታውቀ፡፡

የዞኑ የህጻናት ፓርላማ 8ኛ ዓመት 15ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳድሮች የተዉጣጡ የህጻናት ፓርላማ ተወካዮች እንዲሁም የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ከተማሪዎች እና ከትምህርት ተቋማት የውስጥ ገቢ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ መሰብሰቡ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

በዘማች ቤተሰቦች የሰብል ማሰባሰብ ዘመቻ ምክንያት ለአንድ ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መጪው ሰኞ ጀምሮ የመማር ማስተማሩ ስራ እንደሚጀመር ተገልጿልም። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለጹት…

Continue reading