በሀገራችን ላይ የተደቀነው አደጋ ለመመከትና የአካባቢያችን ሰላም ለመጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተገቢ ማስተግበር እንደሚገባ የዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሀይል ገለፀ።

በዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማስፈጸም ዞናዊ የጸጥታ ግብር- ኃይል እቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ሰነድ ዕቅድ ያቀረቡት የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ…

Continue reading

በአላማ ፅናትና በህዝባዊ ዝግጁነት የጁንታውና ግብራበሮቹ ሀገር የማፍረስ ህልም እናከሽፋለን ሲል የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ።

የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊና ሀገራዊ ሁኔታው ላይ ዛሬ አስቸኳይ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሄደዋል። መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንደገለፁት ትህነግ ዛሬ ሀገር ለማፍረስ የጀመረው ሴራና ህልም…

Continue reading

ሀገራችን የተከፈተባት የሚዲያ ዘመቻና ጥቃት በመመከት ህዝቡ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኝ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ተቋማት ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለፀ።

በመረጃ የበለጸገና ምክኒያታዊ ማህበረሰብ በመገንባት የብልፀግና ጉዞው ለማጠናከር በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ መምሪያው ጠይቀዋል። መምሪያው ተቋማዊ የ2013 አመተ ምህረት አፈፃፀም ግምገማና በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ የሴክተሩ ተልእኮ ላይ…

Continue reading

ምርት የማከማቻ ጎተራዎች ከተባይና መሰል በሽታዎች በጸዳ መልኩ በማዘጋጀት የሚፈለገዉን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የምርት ብክነት እንዳይኖርና በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ አርሶአደሩ ምርት አሰባሰቡ ላይ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበትም ተመላክቷል። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…

Continue reading