በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ የሁለቱም ወገን ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቄያቸው የመመለስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።

ከማረቆ ወረዳ ተፈናቅለው የቆዩ ነዎሪዎች ዛሬ ወደ ማረቆ ቆሼ ከተማ ሲገቡ በርካታ አመራሮችና የህብረሰብ ክፍሎች ተገኝተው ደማቅ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ከመስቃን ወረዳ ተፈናቅለው የቆዩ ነዋሪዎች ወደ እንሴኖ ከተማ…

Continue reading

ከትምህርት ገበታቸዉ ርቀዉ የነበሩ ከ38 ሺህ በላይ ተማሪዎች ዳግም ወደ ትምህርት ገበታቸዉ እንዲመለሱ ማድረጉም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያዉ የ2014 ዓመተ ምህረት የግማሽ አመት የአፈጻጸም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያደርገው የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቀዋል። በትምህርቱ ዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት ለማምጣት የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ስራ…

የሴቶች ልማት ቡድን መጠናከር በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ላይ የሚያስገኘው ለውጥ ከፍተኛ በመሆኑ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የአምስት ወራት እቅድ አፈፃፀም በወልቂጤ ከተማ ዛሬ ገምግሟል ። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሠረት አመርጋ እንደተናገሩት እንደሀገር የገጠመንን ችግር ለመመከት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሴቶች እያሳዩ ያለው…

Continue reading