የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡

ጥቅምት 28/2014የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ የዞኑ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብና ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመሆን ከሞተ አራት ዓመት…

Continue reading

የክቡር ሌ/ጄኔራል ወ/ስላሴ በረካ የመታሰቢያ ሀውልት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በጉብርየ ክፍለ ከተማ አደባባይ ተገንብቶ “የምርቃት ስነስርዓት የሀገርና የህዝብ ባለውለታዎችን መዘከር ለመጪው ትውልድ መሰረት ማኖር ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ክብር ተመረቀ።

ጥቅምት 28/2014 ዓ/ምየክቡር ሌ/ጄኔራል ወ/ስላሴ በረካ የመታሰቢያ ሀውልት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በጉብርየ ክፍለ ከተማ አደባባይ ተገንብቶ “የምርቃት ስነስርዓት የሀገርና የህዝብ ባለውለታዎችን መዘከር ለመጪው ትውልድ መሰረት ማኖር ” በሚል መሪ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን 7 ሺህ 7 መቶ 45 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በነገዉ እለት ለፈተና ይቀመጣሉ።

በጉራጌ ዞን 7 ሺህ 7 መቶ 45 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በነገዉ እለት ለፈተና ይቀመጣሉ። የብሔራዊ ፈተናዉን አስመልክዉ መረጃ የሰጡን የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ…

Continue reading