በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ ።

የኮሮና ቫይረስ የሚያሳድረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ መንግስት ለህብረተሰቡ በሽታው መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው መንገዶች ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ሀብት የማሰባሰብ ስራ ማከናወኑን የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የዞኑ ብሔረሰቦችን ባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋና ሌሎች እሴቶችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ የዞኑ ህዝብ በሚገልፅ መልኩ ይበልጥ ለመጠቀም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2014 አመት ምህረት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀምና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ተመስገን ገ/መድህን በምክክር መድረኩ…

Continue reading

“በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ ያደረጉት የ‘#በቃ’ ዘመቻ ታሪካዊ ጀግንነት ነው”፦ አቶ ደመቀ መኮንን

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ ያደረጉት የ‘#በቃ’ /‘#NoMore’/ ዘመቻ ታሪካዊ ጀግንነት መሆኑን ተናገሩ። አቶ ደመቀ የሀገርን ጥሪ ተቀብለው ከመላው ዓለም ወደ…

Continue reading

የሺሻ ንግድ ቤቶችን በመቆጣጠር አምራችና ስራ ፈጣሪ ትዉልድን ለመፍጠር በሚደረገዉ ጥረት ህብረተሰቡ ከፖሊስ ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የቀቤና ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት አስታወቀ።

ፅ/ቤቱ በወረዳዉ በተለያዩ አከባቢዎች ባደረገዉ ድንገተኛ ፍተሻ ከ150 በላይ የሺሻ እቃዎችን ሰብስቦ ማስወገዱን ጠቁሟል። የቀቤና ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የወንጀል መከላከል ሀላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ኑርሀሰን አስፋዉ በዚህ ወቅት እንዳሉት በወረዳዉ በተለያዩ…

Continue reading