የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል ህብረተሰቡ የላቀ ሚና መጫወት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል ህብረተሰቡ የላቀ ሚና መጫወት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።የመምሪያው የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ መካሄዱን ተመልክቷል።የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ…

Continue reading

Gurage zone Admin Message

አሁን በደረስንበት የእድገት ደረጃ የመረጃ አስፈላጊነትና ጥቅም እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ግልፅ ነው። በዘመነ ግሎባላይዜሽን ዋነኛ የመወዳደሪያ መሳረያ እየሆነ ያለው መረጃ ነው። ትክክለኛና ጥራት ያለው መረጃ ማደራጀት፣ መተንተን እንዲሁም ለሁሉም መረጃ…

Continue reading