በጉራጌ ዞን ሴቶች “መሪዋን የዘመተላት ሀገር እኔም አለሁላት”በሚል መሪ ቃል ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊት 2000 ኩምታል የበሶ ዝግጅት እያጠናቀቁ ነው።

በሴቶች አደረጃጀቶች መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለ5ኛ ዙር የስንቅ ዝግጅት በዞኑ በሁሉም ወረዳና ከተሞች ተጠናክሮ ቀጥለዋል። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ሶርሞሎ እንደገለፁት ለመከላከያ ሰራዊቱ እየተደረገ…

Continue reading

በሀገሪቱ የሚቃጡ ጥቃቶች በመመከት ህልውናዋን ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸው በጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ህዝባዊ ሰራዊት አባላት ተናገሩ።

በሶዶ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ 571 ህዝባዊ የሰራዊት አባላት ዛሬ ተመረቁ። ከተመራቂዎቹ መካከል ገግሬ ረታ እና ማረኝ ጫካ የህዝባዊ ሰራዊት ምሩቃን ተጠቃሾ ናቸው። እንደ ተመራቂዎቹ ገለጻ አሸባሪው የህወኀት ቡድንና ተላላኪዎችን በሀገሪቱ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክርቤት ከወረዳና ከተማ ምክርቤቶች 4ኛ ዙር 7ኛ ዓመት 20ኛ የጋራ የምክክር ፎረም በቀቤና ወረዳ አዘጋጅነት አካሄደ ።

ጠላትን ማሸነፍ የሚቻለው በስራና በትግል መሆኑ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ገለፁ። የጉራጌ ዞን ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ወይዘሮ አርሺያ አህመድ ፎረሙን በንግግር ሲከፍቱ እንዳሉት የምክርቤት ዋና ተግባር ህግ…

Continue reading

የጤና አገልግሎት በፍትሃዊነት ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሔደ። የጤና ተቋማቱ የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት ከህብረተሰቡ የሚሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት አላማ እንዲውል የኦዲት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የንቅናቄ መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን…

Continue reading