የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላው የዞኑ ህዝብና ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2014 ዓመተ ምህረት አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ ሲሉ መልዕክታቸው አስተላልፈዋል።

አዲስ አመት በሰው ልጆች ዘንድ በርካታ አዲስ ተስፋ፣ምኞት፣እቅድ እና አስተሳሰብ ይዞ ይመጣል። በመሆኑም በአዲሱ አመት በአንድ በኩል ባለፈው አመት የነበሩ መልካም ስራዎችና ያስመዘገብናቸው ትላልቅ ድሎች የበለጠ አጠናክረን የምናስቀጥልበት፣እንዲሁም አዳዲስ ሀሳቦችና…

Continue reading

አርሶ አደሮች አዳዲስና የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ምርትና ምርታማነታቸውን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለፁ።

በጉራጌ ዞን በሶዶ እና መስቃን ወረዳዎች በመኸር ወቅት የተከናወኑ የኩታ ገጠም ሰብሎች በክልሉ፣ በዞንና በወረዳ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎችና አርሶ አደሮች ተጎበኙ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው…

Continue reading