በጉራጌ ዞን የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓት በመጠበቅ በሰላምና በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበ ሀይማኖታዊ በዓል በመሆኑ ይህንን ቅርስ ተንከባክቦ በመጠበቅና ለአለም ይበልጥ በማስተዋወቅ የቱሪዝም ሀብትነቱን ማሳደግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ። በወልቂጤ ከተማ…

Continue reading

በመስቃንና ማረቆ ወረዳ የነበረው ግጭት በመፍታት እርቀ ሰላም ለመፈጸም የሀገር ሽማግሌዎች ከፍተኛ ሚና መጫወታቸው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ።

የመስቃን እና ማረቆ ወንድማማች ህዝቦች የሰላም ኮንፈረንስ በኢንሴኖ ከተማ ተካሒዷል: የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እርስቱ ይርዳው የበደል ምዕራፍ በይቅርታና በእርቅ እንዲዘጋ ከፍተኛ ሚና ለተጫወቱ ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ባለፉት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ማህበረሰብ መካከል የነበረው የሰላም ችግርና ግጭት ተፈቶ እርቀሰላም በመፈጸሙ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።

አካባቢያዊና አገራዊ ችግሮችን ለመፍታትና የዜጎች አንድነትና ወንድማማችነት እሴት ለማጎልበት ቱባ የባህል እሴቶቻችን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በሀገሪቱ የተፈጠረው ለውጥ ተከትሎ ግጭት ከተከሰተባቸው አካባቢዎች መካከል የመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች…

Continue reading

ገበያውን ለማረጋጋትና የማህበረሰቡ ችግር ለመፍታት የህብረት ስራ ማህበራት እና ዩኒየኖች ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ጉባኤ እና ስልጠና መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምርያ ኃላፊ አቶ አበራ…

Continue reading