ሐምሌ 14/2016 ዓመተ ምህረት ታላቁ የጎዳና ላይ የ15 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወልቂጤ ከተማ እንደሚካሄድም ታዉቋል ።

የኬሮድ ኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ በበላይነት የሚመራዉ አትሌትና አሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ እንዳሉት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከታላቁ ሩጫ ቀጥሎ ኬሮድ ኢንተርናሽናል ዉድድር ተጠቃሽ ነዉ። በዘንድሮ አመት ለ4ኛ ዙር በወልቂጤ ከተማ የሚደረገዉ የ15 ኪሎ…

Continue reading

የመንግስትና የሲቪክ ማህበራት ትብብር ማጠናከር የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ፣ የልማት ተደራሽነትና የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ ።

በዞኑ የመንግስት፣ የሲቪክ ማህበራትና ድርጅቶች ዓመታዊ የምክክር ፎረም በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በምክክር ፎረሙ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በዞኑ የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ በርካታ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት አመት የመንግስት ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በግምገማው ወቅት እንዳሉት በበጀት አመቱ ሁሉንም አቅሞችን በመጠቀም የዞኑ ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል። የመንግስት ወጪ ቅነሳ ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት…

Continue reading

በዞኑ በፓርቲ መሪነት ህብረተሰቡን በማሳተፍ በሁሉም ዘርፎች የተከናወኑ አበረታች ተግባራት በማጠናከር የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የ2016 ዓ.ም የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ በመክፈቻ ንግግራቸው በዞኑ በፓርቲው መሪነት የፓርቲና የመንግስት አደረጃጀት በማቀናጀት በሁሉም…

Continue reading