ህብረተሰቡ ተገቢውን ፍትህ በአቅራቢያው ማግኘት እንዲችል የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት በወልቂጤ ከተማ እንዲያቋቁም ተጠየቀ።

ህብረተሰቡ ተገቢውን ፍትህ በአቅራቢያው ማግኘት እንዲችል የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት በወልቂጤ ከተማ እንዲያቋቁም ተጠየቀ። የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ የጠበቆችና የባለድርሻ አካላት ፎረም በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ፍትህ…

Continue reading

ህብረተሰቡ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሳይደናበር የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳሰበ፡፡

ህብረተሰቡ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሳይደናበር የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳሰበ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል…

Continue reading

ጥቅምት 22/2017በሁሉም መስኮች እምርታዊ ለውጥ በማሳየት ዞናችን ብሎም ክልላችንን የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ ይጠበቅብናል ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ተናገሩ።

አቶ ላጫ ይህንን ያሉት በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…

Continue reading