የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

አቶ አለማየሁ በመልዕክታቸው በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ እጅግ በደመቀ እና በተለየ ስሜት ከሚከበሩ በዓላት ተጠቃሽ በወረሀ መስከረም አጋማሽ ላይ የሚከበረው የመስቀል በአል አንዱ ነው ብለዋል። የመስቀል በአል የተጣላ የሚታረቅበት፣ የተለያየ የሚገናኝበት፣…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልእክት አስተላለፉ።

የመስቀል በዓል በጉራጌ ዞን በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት መካከል አንዱ መሆኑን ዋና አስተዳዳሪው ገልጸዋል። የመስቀል በዓል ሀይማኖታዊ ይዘቱ እንዳለ ሆኖ በየአካባቢው እንደየማህበረሰቡ ባህልና ወግም ይከበራል፡፡ የመስቀል…

Continue reading

ህብረተሰቡ የመስቀል በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲያከብር አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራ መከናወኑን የጉራጌ ዞን ሰላም ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን የጸጥታ ተቋማት ህብረተሰቡ የመስቀል በዓል በሰላም እንዲያከብር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራታቸን መግለጫ ሰጥተዋል። የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ የሕያ ሱልጣን በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የመስቀል በዓል…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የመስቀል በዓል ፌስቲቫል በጉብርየ ክፍለ ከተማ ኤዋንና ጭቋራ ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ።️

በጉራጌ ብሔር ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት መካከከል የመስቀል በዓል አንዱ ነው። በዓሉም በጉራጌ ብሔር ዘንድ ያለው ማህበራዊ ፋይዳ ከፍተኛ ሲሆን በስራ ምክንያት አመቱን ሙሉ ተለያይተው የኖሩ ቤተሠቦችና ዘመድ አዝማዶች…

Continue reading