የአረፋ በዓል የአብሮነትና የመቻቻል ባህላችን የበለጠ የምናጎለብትበት ሊሆን እንደሚገባ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ገለጹ።

የ2016 ዞናዊ የአረፋ በዓል ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ እድገት ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ እንደገለፁት የአረፋ…

Continue reading

1445ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክንዋኔዎች በድምቀት ተከበረ።

ሰኔ 9/2014 ዓ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉ በሚያከብርበት ወቅት ምስኪኖችና የተቸገሩ ወገኖች በመርዳት ልናከብር ይገባል ሲሉ ያነጋገርናቸው የወልቂጤ ከተማ የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ። የአረፋ በዓል በኢትዮጵያ በተለይም በጉራጌ ዞን በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።

ለ1445ኛ አመተ ሒጅራ ኢድ አል-አደሃ አረፋ በዓልን በማስመልከት የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የመልካም ምኞት መግለጫ— የአረፋ በዓል ከተቸገሩ ወገኖች አብሮ በማሳለፍ ፣ በመረዳዳት በደስታ ልናሳልፈዉ ይገባል። በጉራጌ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ለ1 ሺህ 4 መቶ 45ኛ ዓመተ ሂጅራ የሚከበረዉን የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል አስመልክተዉ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳቹሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአረፋ በአል ሲያከብር የተቸገሩትንና አቅመ ደካሞችን በመርዳትና የአብሮነት ባህሉን ከመቼዉም ጊዜ በላይ ማጠናከር ይኖርበታል። ሀይማኖታዊ በዓላት እሴቶችን በማጎልበት፣ በተገቢዉ በማልማትና በመጠበቅ ለቀጣይ ትዉልድ ማስተላለፍ ይገባልም ብለዋል። የአረፋ በአል…

Continue reading