የጉራጌ ዞን የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድሮች በዛሬው እለት ፍጻሜ አግኝተዋል ።በውድድሩ የተሻለ እንቅስቃሴ የነበራቸው ተጫዋቾች በወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ እንዲታቀፉ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድሮች መዝጊያ ላይ ባደረጉት ንግግር ስፖርት ሁሌም የሚሰራ እንጂ ተሰባስበን በመበተን የምናሸንፈው እና ተሸንፈን ቤት…

Continue reading

ስፖርት የወጣቶች ስብዕና ከመገንባት በተጨማሪ የማህበረሰቡ የወንድማማችነት እሴት ለማጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለፀ።

የጉራጌ ዞን የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድር በቡታጅራ ከተማ ተጀምሯል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አወል ጅማቶ የዞኑ ስፖርታዊ ሻምፒዮና ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት የዘንድሮ…

Continue reading

ጽህፈት ቤቱ በኢንቨስትመንት ልማት ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ መስጠቱን ተመልክቷል ። የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘነበ ደበላ በስልጠናው ወቅት እንደተናገሩት የዞኑ የኢንቨስትመንት…

Continue reading

ሀገሪቱ ከገጠማት ፈተናዎች ለመውጣት በጎ አድራጊ ወጣቶች እየሰሩት ያለው የበጎ ፈቃድ ተግባራት አጠናክረው ማስቀጠል እንደሚገባቸው የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፖርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በዞኑ በ2014 ዓመተ ምህረት ክረምት ወራት በተሰራ የበጎ አድራጎት ስራ ከመንግስትና ከህብረተሰቡ ይወጣ የነበረው ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገልጿል። በዛሬው እለት በበጋ የበጎ…

Continue reading