በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አሮችና ባለሀብቶች በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ።

የወረዳዉ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርጉት ድጋፍ በቀጣይም አጠናክረዉ እንደሚቀጥሉም አመላክተዋል። የአበሽጌ ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ መቶ አለቃ ጸጋዬ አምድሳ እንዳሉት የጁንታዉ ኃይል በአገራችን ላይ ወረራ ካካሄደበት…

Continue reading

በ360 ሚሊየን ብር የ8.3 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ አስፉልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የዉል ፊርማና የሳይት ርክክብ መደረጉን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ ።

የከተማው ህዝብ በየደረጃው የሚያነሳቸው የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራተ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልፀዋል። ከገብርኤል ቤተክርስቲያን እስከ ወልቂጤ ምክር ቤት ፣ከሰላም ካፌ እስከ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍ ፣ከዋና ማዘጋጃ እስከ ማራኪ ካፌ…

Continue reading

በምርምር ማዕከል ውጤታማነታቸውን የተረጋገጡ የግብርና የምርምር ውጤቶችን ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቱዩት የወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡

በወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል እየተከናወኑ የሚገኙ የምርምር ስራዎችን የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉራጌ ዞን ቸሃና አበሽጌ ወረዳዎች የመስክ ጉብኝት ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቱዩት የወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዋና አስተዳዳሪ በመልዕክታቸው የመስቀል በዓል አጀማመር መሰረት የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል መገኘት ጋር የተያይዘ ሲሆን ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ከንግስት እሌኒ አገዛዝ ዘመን ጀምሮ እንደሚከበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ ብለዋል፡፡…

Continue reading