ገበያውን ለማረጋጋትና የማህበረሰቡ ችግር ለመፍታት የህብረት ስራ ማህበራት እና ዩኒየኖች ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ጉባኤ እና ስልጠና መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምርያ ኃላፊ አቶ አበራ…

Continue reading

የአካባቢ ጥበቃና ልማት ስራዎችን ውጤታማ በማድረግ የህብረተሰቡን ተሳታፊነትንና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተዉ በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ደንና አከባቢ ጥበቃ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ደንና አከባቢ ጥበቃ ልማት ጽ/ቤት ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቶች ማኔጅመንት አባላትና ከዞን ባለድረሻ አካላት ጋር በመሆን የጽ/ቤቱ 2014 ዓ.ም የግማሽ አመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የተሻለ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መሀከል ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግርና ግጭት እርቅ የመፈፀም ስነስርዓት በእንሴኖ ከተማ እየተካሄደ ነው።

የግጭት በር ተዘግቶ የሰላም በር ተከፈተ። በወረዳዎቹ የተነፋፈቁ ቤተሰቦች በቤሄረሰቦቹ ባህልና ወግ መሰረት እርቅ በመፈፀም ዛሬ አዲስ ቀናቸው እያከበሩ ነው። ሶስት አመታት ያስቆጠረው የሁለቱ ወረዳዎች ማህበረሰብ የሰላም እጦትና ግጭት በጉራጌና…

Continue reading

በሴቶች ላይ የሚከሰተው የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ለመከላከል እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

በዘመቻ በሚሰጠው የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ልጃገረዶች በንቃት መሳተፍ እንዳለባቸው ተገልጿል። የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ አማን እንደገለፁት የማህፀን በር ካንሰር የተለመደና በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የካንሰር…

Continue reading