የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ስራው አበረታችና በጥሩ እድገት ላይ ይገኛል ሲል የበመስቃን ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት ገለፀ።

የስንዴ ልማቱ አስመልክተው መረጃ የሰጡን የመስቃን ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ም/ሃላፊ እና የእርሻ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ጃቢር ጀማል እንዳሉት በ2014 አመተ ምህረት በግብርናው እንደ መንግስት ሰፊ ትኩረት ተሰቶ ከተከናወኑ ተግባራት መካከል…

Continue reading

የጉራጌ ዞን የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድሮች በዛሬው እለት ፍጻሜ አግኝተዋል ።በውድድሩ የተሻለ እንቅስቃሴ የነበራቸው ተጫዋቾች በወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ እንዲታቀፉ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድሮች መዝጊያ ላይ ባደረጉት ንግግር ስፖርት ሁሌም የሚሰራ እንጂ ተሰባስበን በመበተን የምናሸንፈው እና ተሸንፈን ቤት…

Continue reading

ስፖርት የወጣቶች ስብዕና ከመገንባት በተጨማሪ የማህበረሰቡ የወንድማማችነት እሴት ለማጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለፀ።

የጉራጌ ዞን የ2014 የልዩ ልዩ ስፖርታዊ ሻምፒዮና እና የባህል ስፖርት ውድድር በቡታጅራ ከተማ ተጀምሯል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አወል ጅማቶ የዞኑ ስፖርታዊ ሻምፒዮና ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት የዘንድሮ…

Continue reading

ጽህፈት ቤቱ በኢንቨስትመንት ልማት ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ መስጠቱን ተመልክቷል ። የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘነበ ደበላ በስልጠናው ወቅት እንደተናገሩት የዞኑ የኢንቨስትመንት…

Continue reading