የካቲት 12/2014 ዓ.ም ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ መጠናከር በሀገር ደረጃ ተፎካካሪ አትሌቶችን ለማፍራት እንደሚያስችል የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ ገለጸ ። መምሪያው ከከተማና ከወረዳ የመጡ አትሌቶችን በአጭር፣በመካከለኛ እና…

Continue reading

የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት ስራ ውጤታማ መሆኑን በጉራጌ ዞን የቸሃ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

የወረዳው ድጋፍና ክትትል የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዳስቻለ በበጋ መስኖ ተሰማርተው የሚያለሙ የወረዳው አርሶ አደሮች ተናገሩ ።የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለጹት እንደ ሀገር እየተስተዋለ ያለውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ…

Continue reading

== ለጉራጌ ዞን አትሌቶች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ ==

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት በዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ ማሰልጠኛ ማዕከል በማስገባት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ዘቢዳር አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ገብቶ መሰልጠን የምትፈልጉ በጉራጌ ዞን የምትገኙ አትሌቶች ቅዳሜ…

Continue reading

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትና በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥ ያስችላል ሲል የምስራቅ መስቃን ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት ገለፀ።

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥና የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል እንደሚያስችል በጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት ገለፀ። የግብርና ፅ/ቤቱ ይህንን የገለፀው ከወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ጋር በመሆን…

Continue reading