በከተማው ህብረተሰቡና መንግስት በመቀናጀት የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በህብረተሰቡና መንግስት ትብብር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተደርጓል። የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የሴቶች ፌዴሬሽንና ማህበር መልሶ በማደራጀትና ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከር የሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባም የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ሴቶች ማህበርና ፌዴሬሽን መልሶ ማደራጀያ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል።የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ አመተረኡፍ ሁሴን እንዳሉት የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊና ፖለተካዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሃይል የእስካሁኑ አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግማል።

የህዝብ ሀብትና ንብረት ለታለመለት አላማ እንዳይውል በመዋቅሮችና ግለሰዎች የሚስተዋለውን የኦዲት ግኝት ማስመለስ ላይ ግብረ ሃይሉ ይበልጥ በተጠናከረ መንገድ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና…

Continue reading

ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችና ስራ አስፈጻሚዎች በጉራጌ ዞን እምድብርና ቸሃ ወረዳ የልምድ ልውውጥ አካሂዳል።

ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችና ስራ አስፈጻሚዎች በጉራጌ ዞን እምድብርና ቸሃ ወረዳ የልምድ ልውውጥ አካሂዳል። የኢፌድሪ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የወጣቶች ሊግ…

Continue reading