መንግስት የህዝቡን ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የወሰደው እርምጃ እንዳስደሰታቸው የቆሴ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።

በአካባቢው የነበረው ችግር ለመፍታት መንግስት ከፍተኛ ጥረት ማድረጉን የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ። የአካባቢው ነዋሪዎች ህዝቡን የማይወክሉ ግለሰቦች እያደረሱባቸው የነበረው ግፍና በደል የአብሮነታቸውን እሴት የጣሰ ህገወጥ ተግባር እንደነበር ገልጸዋል።…

Continue reading

የቀድሞ የክልል ምክር ቤት አባላት ለዞኑ ህዝብ ተጠቃሚነት ስታደርጉት የነበረው ትግል አጠናክራችሁ ልትቀጥሉ ይገባል ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ አርሽያ አህመድ አሳሰቡ።

የጉራጌ ዞን የ5ኛ ዙር የክልል ምክር ቤት አባላት ተመራጮች የሽኝት ፕሮግራም በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የዞኑን ህዝብ ተጠቃሚ በሚያደርጉ ማንኛውም ጉዳዮች በያለንበት ቦታ የበኩላችንን እንወጣለን ሲሉ የቀድሞ የክልል ምክር…

Continue reading

በየደረጃው ማህበረሰቡን የማያነሳቸው የልማት ጉድለቶ ለመሙላትና የዞኑ ህዝብ አንድነት ለማጠናከር የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ ።

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር የቦርድ አመራሮች ከዞኑ አመራሮች ጋር ማህበሩን ለማጠናከርና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ውይይት አድርገዋል። የማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት የጉራጌ…

Continue reading