የግብርና ባለሙያዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችና መልካም ተሞክሮዎችን ቀምረው በማስፋት የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባቸወረ የእነሞርና ኤነር ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ገለጸ፡፡

በወረዳው ውስጥ በመደበኛና በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የተከናወኑ ተግባራት በግብርና ባለሙያዎችና በባለድርሻ አካላት ተጎብኝቷል፡፡ የእነሞርና ኤነር ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ የግብርና ጽ/ቤቱ ሐላፊና አቶ መብራቴ ተክሌ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በወረዳው ውስጥ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ባለፉት ስድስት ወራት በድህነት ቀናሽ ተቋማትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም በባለድርሻ አካላት ተጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የተገኙ መልካም ተሞክሮዎች ቀምሮ በሁሉም ቀበሌዎች በማስፋት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የመንግሰት ተቋማት ህብረተሰቡን በልማት ስራዎች ተጠቃሚ ስለማድረጋቸው ከሚያረጋግጥበት መንገድ አንዱ ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት መቀበል…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በሞህር አክሊል ወረዳ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አስተባባሪነት በወርልድ ዶክተርስ ድጋፍ የተገነባው የኮተ ቀበሌ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ።

የካቲት17/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን በሞህር አክሊል ወረዳ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አስተባባሪነት በወርልድ ዶክተርስ ድጋፍ የተገነባው የኮተ ቀበሌ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ። በጉራጌ ዞን ከሚገኙ ከፍተኛ የውሃ…

Continue reading

የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣በማሻሻልና በማላመድ ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞን እውን ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ገለፀ።

በመሀከለኛ ደረጃ የሠለጠነ የሰው ኃይል በማፍራት ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣ በማሻሻልና በማላመድ ምርትንና ምርታማነትን በማሳደግ ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞን እውን ለማድረግ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ድርሻ የላቀ መሆኑን መምሪያው ገልፀዋል። መምሪያ በ2014 ዓመተ…

Continue reading