ለ1 ወር ከ12 ቀናት የሚቆይና ከ3 መቶ 50 በላይ ስፓርተኞች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2014 ዓመተ ምህረት የወንዶች 1ኛ ሊግ 2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀመረ።
ውድድሩ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጉራጌ ዞንና ከወልቂጤ ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ጽ/ቤት የተውጣጡ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና እንግዶች ተገኝተው አስጀምረዋል የወልቂጤ ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ እፀገነት ፈቃዱ…