ህገወጥ የንግድ ስርዓት በመቆጣጠር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስገነዘበ።

መምሪያው በ2014 በጀት እመት በመጀመሪያ ግማሽ አመት የተሰሩ ስራዎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ መገምገሙን ተመልክቷል ። የዋጋ ንረት በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ ምክንያት የሚፈጠር የአቅርቦት እጥረት ሲሆን የዜጎችን ህይወት…

Continue reading

የጉራጌ ቡና የራሱ ብራንድ ወይም መለያ አግኝቶ ወደ ማእከላዊ ገበያ እንዲገባ እውቅና ተሰጥቶት በዘርፉ ለተሰማሩ አካላትም ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንደሚሰራ የደቡብ ክልል የቡናና ቅመማቅመም ባለስልጣን ገለፀ።

የጉራጌ ቡና በስፋትና በጥራት በማምረት ማእከላዊ ገበያ ቀርቦ የአርሶአደሩ እና የዞኑ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንዲሻሻል በቅንጅት መሰራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ። የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዞኑ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ክፍሌ ለማ በበኩላቸው ፓርቲው ባለፉት 3 አመታት ገጠሙት በርካታ ፈተናዎች በበሳል የአመራር ጥበብ በማለፍ በርካታ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻለ ገልፀዋል።

ብልፀግና በአጭር ጊዜ በርካታ አስደማሚ ለውጦች ያስመዘገበ አካታችና የወድማማችነት እሴት እያጎለበተ የሚገኝ ፓርቲ መሆኑ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ። በጉራጌ ዞን የዞን ማእከል የብልፅግና ፓርቲ ሙሁራን አባላት “ከፈተና…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ ከካምፕ እስከ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ድረስ ለሚገነባው የ3 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ ስራ ተጀመረ!!

የከተማውን የውስጥ ለውስጥ መንገድ የማስፋት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉንም የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታዉቋል!! የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዳለ ገብረመስቀል እንዳሉት በከተማው የውስጥ ለውስጥ የመንገድ መሰረተ ልማት የማስፋት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።…

Continue reading