በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት ለብሄራዊ መግባባት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለፀ።

በዞኑ የመረጃ ተደራሽነት በማሳደግ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ማህበረሰቡ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑ ተጠቁሟል ። መምሪያው በ2014 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ እቅድ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ግምገማ…

Continue reading

በንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ በዘመናዊ መስኖ ልማትና በሌሎች ዘርፎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ ስራዎች አየሠራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ገለፀ።

መምሪያው በ2014 ዓ.ም የ6 ወራት አፈፃፀምና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቡታጀራ ከተማ ጉባኤውን አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ዳምጠው በመድረኩ እንደገለፁት በንጹህ…

Continue reading

ዋርካ ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ከአሜሪካን የሙስሊም ተራድኦ ድርጅት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ህክምና በወልቂጤና አካባቢው ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።

በፕሮግራሙ ከ1 ሺህ 350 በላይ የአይን ሞራ ግርዶሽ ተጠቂ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የቀዶ ጥገና ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ ። የወርካ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅ ስራ አስኪያጅ አቶ ውበይድ…

Continue reading

የበጋ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ስኬታማ ለማድረግና በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ ቅንጅታዊ አሰራሩ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያዉ የበጋ በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን የእስካሁን አፈጻጸም የቴክኒክ ኮሚቴዉ አባላቶች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። ወጣቶች በዞኑ የልማት እንቅስቃሴና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በንቅናቄ በመሳተፍ እንደ ሀገር ሆነ አንደ ዜጋ ተጠቃሚ…

Continue reading