የከተሞች መልማትና ማደግ ለዜጎች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ያለው ፋይዳ የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በከተማው እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችና በአረቅጥ ሀይቅ ዙሪያ በሎጅና በሆቴል ኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች እና ሌሎች የስራ መስኮች በባለድርሻ አካላት ተጎበኘ። በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

Continue reading

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የገበያ ፍላጎትን መሠረት ያደረገ ብቁና ተወዳዳሪና የሠለጠነ የሠው ኃይል በማፍራት ሀገራችን ለሚታደርገው የብልጽግና ጉዞ ድርሻዉን እንዲያበረክት ዘርፉ የአመራር ትኩረት እንደሚያስፈልገዉ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያዉ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ላይ እና በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ከኮሌጆች ዲንና ከቦርድ አመራሮች ጋራ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል…

Continue reading

የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ማአጤመ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ማስጀመሩ በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

የማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ሽፋን በማሳደግ በዘርፉ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት አየተሰራ መሆኑን የእኖር ኤነር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ገልፀዋል ። 14,854 የማህበረሰብ ክፍሎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ ለማድረግ…

Continue reading

የአንደኛ ደረጃ የእግር ኳስ ስፖርት የዳኝነት ስልጠና በቂ እዉቀትና ልምድ ያገኙበት ስልጠና መውሰዳቸው በጉራጌ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ መስተዳድር የተዉጣጡ ሰልጣኝ ዳኞች አስታወቁ።

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በዳኝነት ሙያ ላይ ለተከታታይ ሰባት ቀናቶች ሲሰጥ የነበረዉ የአንደኛ ደረጃ የእግር ኳስ ስፖርት የዳኝነት ስልጠና በዛሬዉ እለት ተጠናቀቀ። በስልጠናዉ ማጠናቀቂያዉ ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን ወጣቶችና…

Continue reading