ከዝናብ ጠባቂነት በመላቀቅ በአመት ሶስት ጊዜ ማምረት መጀመራቸው በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች ገለፁ።
ሴቶች በሁሉም የልማት መስኮች ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግና የሚደረስባቸውን የሀይል ጥቃት በጋራ መከላከል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ ።
ሴቶች በሁሉም የልማት መስኮች ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግና የሚደረስባቸውን የሀይል ጥቃት በጋራ መከላከል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ ።
በሀገራችን ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረዉ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 ) በዞኑ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። ሴቶች በሰላም ፣በዲሞክራሲ ስርአት ግንባታና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማሰቻል የበአሉ…