የጉራጌ ብሔረሰብ ሰለ ሰላም ጠቀሜታ አስቀድሞ በመረዳቱ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር ተባብሮና ተከባብሮ በፍቅር እንደሚኖር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ ታላቅ የጎዳና ሩጫ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በሀገሪቱ ታሪክ ግጭቶች ሌላ ግጭት እየወለዱ የግጭት አዙሪት…

Continue reading

በዞኑ በ2016 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም የተከናወኑ ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል፡፡

የጉራጌ ዞን የዋና አስተዳዳሪና የኮዋሽ ስትሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተወካይና የአስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ፈቀደ በመድረኩ ላይ እንዳሉት የኮዋሽ ፕሮግራም ተጠቃሚ በሆኑ ሁለቱ ወረዳዎች ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎች…

Continue reading

በቀጣይ በዞኑ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉ ድርሻ መወጣት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

በዞኑ የሚሰጠው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥና በቀጣይ ተግባራቶች ላይ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ እንዲሁም ለትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ…

Continue reading

ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ ለመሰብሰብ በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ።

በዞኑ የሚገኙ ደረጃ ሀ፣ ለና ሐ ግብር ከፋዮች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ግብር መክፈያ ማዕከል ተገኝተው ግብርና ታክሳቸው እንዲከፍሉ የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ ጠየቀ። መምሪያው የ2016 የግብር ዘመን የንቅናቄ መድረክ ባለድርሻ…

Continue reading