በ2014 ዓመተ ምህረት በልግ ወቅት ከ82 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች እንደሚለማ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2014 የበልግ፣የፍራፍሬና የመኖ ልማት የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ዛሬ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንዳሉት አመራሩ፣ባለሙያውና አርሶ አደሩ በመደበኛ መስኖና በበጋ የመስኖ ስንዴ ተግባር…

Continue reading

በዞኑ ምክርቤት የጸደቀው በክልል የመደራጀት ጥያቄ እና ሌሎችም የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮች መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ጠየቁ።

ህዝቡ በየደረጃው የሚያነሳቸው የአደረጃጀትና ሌሎችም የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮች ብልፅግና ፓርቲ በጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ደረጃ በደረጃ ህዝቡ በማወያየትና በማሳተፍ እንደሚፈቱም ተገልፀዋል። መንግስት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በሀገርና በአለም አቀፍ ደረጃ ሊሳተፊ የሚችሉ ብቁና ተወዳዳሪ አትሌቶቾን ለማፍራት እየተሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር፣ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና የዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በጋራ በመሆን 5መቶ ሺ ብር ግምት ያለው የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶች ሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዛሬው እለት በአረቅጥ ከተማ ለአትሌቶቹ አስረክቧል።…

Continue reading

አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ካፒታሉን ከማሳደግ ባሻገር የኑሮን ውድነት ለማረጋጋት እየሰራ ያለውን ተሞክሮ ቀምሮ ለማስፋት እንደሚሰሩ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የድሬዳዋ ከተማና ህብረት ስራ ኤጀንሲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን ከአድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የልምድ ልውውጥ አደረጉ፡፡ በልምድ ልውውጡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማልና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር…

Continue reading