የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጤና አገልግሎትና ተደራሽነት ለማሳደግ እየሰራች ያለውን ተግባር ለማጠናከር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ቤተክርስቲያኒቱ በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ከ49 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባችው የዌሬ ቅዱስ ማርቆስ ጤና ጣቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በምረቃ ስነስርዓቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ…

Continue reading

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አባላት ቀልጣፋና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ የጤና ተቋማት ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ ፡፡

የዞኑ የ2014 በጀት አመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስራ አፈፃፀም በወልቂጤ ከተማ ተገመገመ ፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ጀማል በመድረኩ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባላት…

Continue reading

በሀገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋትና ጥራት ያለው ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማህበረሰቡ ለማቅርብ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

በዞኑ ሰባተኛው አንድነት የጉራጌ ዞን ሁለገብ የሸማቾች ህብረት ስራ ዩኒየን የምስረታ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ ። ዩኒየኑ ስራውን ለመጀመር መነሻ ካፒታል ከአባላቶቹ ከዕጣና ከመመዝገቢያ 6 መቶ 4 ሺህ 5 መቶ…

Continue reading

የማህበረሰብ አቅፍ ስፖርት በሀገራዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ሚናው የጎላ በመሆኑ ባህል አድርጎ መስራት እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

የጎዳና ስፖርት ፍቅርን ወዳጅነትና አንድነትን ከማጠናከሩ በላይ ጤናማና ምርታማ የማህበረሰብ ክፍል ይፈጥራል በሚል የማስ ስፓርት በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አወል ጁማቶ ስፖርት…

Continue reading