የጉራጌ ዞን አስተዳደር በቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በእሳት አደጋ ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው አባወራዎች 1ሺህ 2 መቶ የቤት መስሪያ ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጸህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰፍ አካሉ ድጋፉ ባስረከቡበት ወቅት እንደገለፁት የደረሰው ጉዳት እጅግ አሳዛኝ ከመሆኑም ባሻገር በአደጋው ምክንያት ለብዙ አመታት ለፍተው ያፈሩት ቤትና ንብረት እንዲሁም በዙሪያው የሚገኙ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት የሞተር ሳይክል ሰርከስና የማርሻል አርት ትርኢት ተካሄደ።

በሞተር ሳይክል ትሪኢት ስፖርት ሀገሩን ኢትዮጵያና አፍርካን ለማስጠራት ትልቅ ፍላጎት እንዳለዉ ማስተር አብነት ከበደ አስታወቀ። የዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ፣ አዉታር ኤቨንትና ከመባ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀዉ የሞተር ሳይክል ሰርከስ…

Continue reading

ወጣቶች ከተለያዩ መጤ ባህሎች ተጠብቀው ስራ ፈጣሪና ሀገር ወዳድ እንዲሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የወረዳና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የ2014 ዓመተ ምህረት የ9 ወር ዕቅድ አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጉራጌ ዞን ወጣቶችና…

Continue reading

ከጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊት ጋር በመሰለፍ የሀገር ሉአላዊነት ሲጠብቁ ለተሰው የሰራዊት አባላት ቤተሰብ የመሬት እና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ በጉራጌ ዞን የቸሃ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

በቸሀ ወረዳ መገናሴ ቀበሌ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቤተሰቦች 250 ካ.ሜ መሬት እና አምስት ሺህ ብር የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳደር ድጋፍ እንዳደረገላቸው የቸሀ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ። የቸሀ ወረዳ ሰላምና…

Continue reading