ሁለተኛው ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ህፃናት እንደሚሰጥ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው በሁለተኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ለወረዳና ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ስልጠና መስጠቱንም ተመልክቷል። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ አማን ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት…

Continue reading

የመንግስት ሰራተኞች ለህብረተሰቡ የተሻለና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡ ምቹ የስራ አከባቢ መፍጠር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር በ11 ሚሊየን ብር ወጪ ለመንግስት ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ሁለት ባሶች ግዢ በመፈፀም ዛሬ ከጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ርክክብ አደረገ። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…

Continue reading

የመሬት አስተዳደር ስርዓት በህግ አግባብ በመምራት አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም፣በመሬት ህግ አተገባበር መሰረታዊ የህግ ማእቀፎች እንዲሁም በመሬት አጠቃቀም መሰረታዊ የአሰራር ቅደም ተከተል ዙሪያ ለባለድርሻ ኣካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ መሰጠቱን ተመልክቷል ። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት…

Continue reading

ሕዝቡ በየደረጃው ያነሳቸው ጥያቄ ለመመለስና ብልፅግና ፓርቲ በጉባኤው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ለማሳካት የቀጣይ የዘጠና ቀናት እቅድ መዘጋጀቱን የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በብልፅግና ጉባኤ ማግስት ፓርቲው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎችና በየደረጃው በተደረጉ ውይይቶች ከህዝቡ የተነሱ ጥያቄዎች በቀጣይ ሶስት ወራት ሊከናወኑ የሚገባቸው እቅዶች ላይ የዞን አመራሮች የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊዎች…

Continue reading