የመንግስት ተቋማት ወጥ የሆነ የአሰራር ስርአትን በመዘርጋት የአገልግሎት አሰጣጡ በማሻሻል ወቅቱን የሚመጥን ስራ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው ለወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኃላፊዎችና ለማኔጅመንት አባላት በህዝብ ክንፍ ልየታ፣ በሰው ሃብት ሶስትዮሽ አሰራር ስርዓት፣ በእውቅናና ሽልማት መመሪያ፣ በኢንስፔክሽን ማኑዋልና በአጫጭር ስልጠና አዘገጃጀት ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል።…

Continue reading

የሃገርን ሉአላዊነት ለማስከበር ከመከላከያ ሰራዊት ለተቀላቀሉ ለ36 የዘማች ቤተሰቦች እና ለ166 የቤተሰብ አባላት የተለያዩ ድጋፍ መደረጉን በጉራጌ ዞን የእነሞርና ኤነር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

የሃገርን ሉአላዊነት ለማስከበር ከመከላከያ ሰራዊት ለተቀላቀሉ ለ36 የዘማች ቤተሰቦች እና ለ166 የቤተሰብ አባላት የፍርኖ ዱቄት፣የዘይትና የማፍጠርያ የቴምር ድጋፍ መደረጉ ተጠቁመዋል። የእነሞርና ኤነር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያዕቆብ ግርማ በድጋፉ ወቅት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በ2014 የበልግ ወቅት ከ82 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

በጌታ ወረዳ በበጋ ወቅት የለሙ የመደበኛ መስኖ፣የበጋ መስኖ ስንዴና የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ እንዲሁም የመኖ ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በመስክ ምልከታ…

Continue reading

መንትዬዎች በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተመሳሳይ ዉጤት አመጡ።

ተማሪ ሚጣ ሞሳ እና ሀና ሞሳ መንትዬዎች ናቸዉ። ሁለቱም መንትዬዎች የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ባዘጋጀው ዞን አቀፍ የጥያቄና መልስ ውድድር መድረክ ተሞክሮዋቸው ለተማሪዎች እንዲያካፍሉ ጥሪ ከተደረገላቸው ተማሪዎች መሀከል ተገኝተው ነበር።…

Continue reading