በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች 1443ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በድምቀት ተከበረ።

ህዝበ ሙስሊሙ 1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ሲያከብር የተቸገሩን በመርዳትና የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ መሆን እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ። የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕረለዝዳንት ሃጅ አብድልከሪም መህ በድረዲን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ህዝበ ክርስቲያን የስቅለት በአል በፀሎትና በስግደት ስነስርአት አክብረዋል።

ምዕመኑ ትክክለኛ ያልሆኑ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በአሉ በአንድነትና በመደጋገፍ ሊያከብር እንደሚገባም ተመላክቷል። በወልቂጤ ከተማ በደብረሲና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን የስቅለት በአል ሲያከብሩ ካነጋገርናቸው ምእመናን መካከል ወ/ሮ መሪ ነዳና አቶ ፀጋ አሰፋ ይገኙበታል።…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የፋሲካ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላለፋ!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ያሉት ምክትል አስተዳዳሪው፤የፋሲካ በአል በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩና ኢትዮጵያዊ ውበታችንን፣ ባህላችንንና አንድነታችንን ጎላ አድርጎ ከሚያሳዩ በዓሎቻችን ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የዘንድሮ የፋሲካ…

Continue reading

የአብሮነት የመቻቻልና የመረዳዳት እሴቶቻችን በማጎልበት አንድነታችን ማጠናከር ይኖርብናል ሲሉ በወልቂጤ ከተማ የሚኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ገለጹ።

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ’ የመጀመሪያው ጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ረማዳን ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ለሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ፈጣሪ ይሰጣቸው ዘንድ ዱዓ…

Continue reading