ህግ ወጥ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ያለ ደረሰኝ ሸቀጣሸቀጦች ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎችና ህገ ወጥ ነዳጅ ቸርቻሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ90 ቀናት ዕቅድ ውስጥ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ግቦች ለመተግበርና የተለዩ ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑም ጠቁሟል ። የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የ90 ቀናት ልዩ እቅድ አተገባበርና ውጤታማነት እንዲሁም…

Continue reading

የጆካ ባህላዊ አስተዳደር ሸንጎ የተወሰኑ ህጎችን አሻሻለ።

ዛሬ በጉራጌ ዞን በእምድብር ከተማ ውስጥ በሚገኘው የጉራጌ ባህላዊ ሸንጎ ፅ/ቤት ቅጥር ግቢ በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ሸንጎው የተወሰኑ ህጎችን ማሻሻሉ የጆካ ባህላዊ አስተዳደር ሸንጎ ፀሃፊ የሆኑት ዳሞ በለጠ ወልዴ ገልፀዋል።…

Continue reading

ያሉትን የውሃ አማራጮች በመጠቀም በመደበኛና በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 1468 ሄ/ር መሬት ማልማት መቻሉን በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አስታወቀ።

አ/አደሩን ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተደረገው መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጽ/ቤቱ አክሎ ገልጿል። የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሸምሱ ኢብራሂም እንዳሉት…

Continue reading

በስፖርቱ ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣና ተተኪ ስፖርተኞች ለማፍራት የስፖርት ባለሙያተኞችና አሰልጣኞች ሚና የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለተከታታይ 15 ቀናት ለስፖርት ባለሙያተኞችና ለስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረዉ የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኞች ስልጠና በዛሬዉ ዕለት ተጠናቀቀ። ሰልጣኞች በቆይታቸዉ ያገኙትን እዉቀትና…

Continue reading