በትራንስፖርት ዘርፉ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የህዝቡ እገዛና ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው ህዝብ በየደረጃው ያነሳቸዉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የ90 ቀን እቅድ ታቅዶ ወደ ተግባር መገባቱን ገልፀዋል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ በተቋማቸው የታቀደው 90…

Continue reading

በእውቀትና በጥሩ ስብዕና የታነፀ አንባቢ ትውልድ ለመገንባት የወጣቶች ስብዕና ግንባታ ማዕከላት በመጽሀፍት ማደራጀት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

ምሪያዉ የተለያዩ ይዘት ያላቸዉ መጽሀፍቶች በዞኑ ለሚገኙ ለ13 የወጣት ስብዕና ግንባታ ማዕከል የትምህርት ማጣቀሻ መጽሀፍት ድጋፍ አደረገ። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱ ድንቁ እንዳሉት በእውቀትና…

Continue reading

በከተሞች ከይዞታ ማረጋገጫ ተያይዞ የተነሱ ችግሮች ለመፍታት በባለፈው 1 ወር ብቻ ለ1ሺህ 50 አርሶአደሮች ሚስጥራዊ ኮድ ያለዉ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ጊዜያዊ የመጠቀሚያ ሰነድ መስጠት መቻሉም የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ገለፀ።

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በቅርብ በከተሞች ከህዝብ ጋር በተደረጉ ውይይቶች ሰፊ ጥያቄዎች መነሳታቸው በማስታወስ በታቀደው የ90 እቅድ መሰረት ባለፈው 1 ወር ችግሮቹ ለመፍታት ምን ተከናውነዋል በሚል የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የመና አካባቢ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እንዲለማ በማድረግና የማህበረሰቡ የኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የመንገድ ግንባታ ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። ዘመናት የአካባቢው ማህበረሰብ ጥያቄ የነበረውን የመና አካባቢ የመንገድ…

Continue reading