በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፍርድ ቤት ከአጣጥ ማዞሪያ -ጉንችሬ- ቆሴ-ሌራ አስፋልት ግንባታ ላይ በወርቃት ቀበሌ በወንቄ ወንዝ በሚገነባው ድልድይ ላይ ፌሮ ብረት በመቁረጥ ለግል ጥቅማቸውን ለማዋል የስርቆት ወንጀል በፈጸሙ ሁለት ግለሰቦች በ10 ዓመት እና በ2 ዓመት ከ3 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የወረዳው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ አሰፋ በረከትና የወረዳው ፍትህ ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ተባረክ አብራር ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው የእኖር ወረዳ ፍርድ ቤት ግንቦት 12 ቀን…

Continue reading

የሳይንስና የፈጠራ ስራዎችን በሁሉም አካባቢዎች እንዲስፋፉና ለማህበረሰቡ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ገለጸ።

የሳይንስና የፈጠራ ስራዎችን በሁሉም አካባቢዎች እንዲስፋፉና ለማህበረሰቡ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት የሚሰጡትን በመለየትና በትንሽ ወጪ ተጠግነው የሚጠቅሙ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በመለየት ጥቅም ላይ እንዲውሉ በትኩረት እንደሚሰራ ተገጿል ። የጉራጌ ዞን ሳይንስና…

Continue reading

የፋይናንስ ሴክተሩ የህዝቡን ፍትሀዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እስከ ታችኛው የአስተዳደር እርከን የተነደፉ ዕቅዶች ለማሳካት በትኩረት እየሠራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ ።

በሒሳብ አያያዝ ላይ በሚስተዋሉ ችግሮች ፣መንሲኤዎችና መፍቲሄዎች፣ የቅድመ በጀት ውይይትና በመምሪያው የ9 ወር ዕቅድ አፈጻጸምና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከወረዳ ፣ ከከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ባለሙያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ…

Continue reading

በደቡብ ክልል ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው

የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ” አዲስ ሀገራዊ እምርታ “በሚል መሪ ሀሳብ ነው ዛሬ በ 4 ማዕከላት የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ የሚገኘው። የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ…

Continue reading