ከ8 መቶ በላይ ወጣቶች የስራ እድል መፍጠር መቻሉ በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ የደስታ ጋርመንትና ቴክስታይል ፋክተሪ ገለፀ።

ፉክተሪ በጋርመንትና ቴክስታይል ዘርፍ በሀገራችን ካሉ ኢንድስትሪዎች ቀዳሚ ሆኖ እንዲገኝ በትጋት ይሰራል ተባለ። ድርጅቱ እያከናወነ ያለው የስራ እንቅስቃሴ በቡታጀራ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የክልልና የተለያዩ ዞኖች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በትላንትናው…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የታየው የአቮካዶ ምርት ውጤት በሌሎች አካባቢዎችም አስፍቶ መስራት እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ።

የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነትን ለማረጋገጥ በፍራፍሬ ምርቶች ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አርተዳደር አስታወቀ። በቡታጅራ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩት የብልጽግና ፓርቲ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በሞዴል አርሶ አደሮች እየለሙ…

Continue reading

ባለፈው አንድ ወር 5 ሺህ 96 ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር መቻሉና ከ36 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማስመለሱም የጉራጌ ዞን የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራዞች ልማት መምሪያ አስታወቀ ።

ባለፉት አመታት ሼድ ወስደዉ ተጠቅመዉ በወቅቱ ካልተመለሱ 208 ሼዶች መካከል እስካሁን በአመቱ 72 ሼዶች ማስመለስ መቻሉም መምሪያው ጠቁመዋል ። የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በቅርቡ በከተሞች ከህዝብ ጋር በተደረጉ…

Continue reading

በትራንስፖርት ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

በዞን በሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች አዲስ የወጣዉ የታሪፍ ማሻሻያ ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰቡን የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተጠቁሟል። የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ እንዳሉት መንግስት…

Continue reading