የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻልና ህዝቡ በየደረጃው የሚያነሳቸው የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡

በባለፈዉ አንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ከመንግስት የስራ ሰዓት አከባበር፣ ስታንዳርድን ተከትሎ ተግባራትን መፈፀምና በህገ-ወጥ ቅጥር፣ ዝውውርና በደረጃ እድገት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች ለመቅረፍ በተሰራዉ ስራ ለዉጥ እየተመዘገበ እንደሆነም መምሪያው ገልፀዋል ።…

Continue reading

አሰራራቸውን በማጠናከርና በማሻሻል በዘርፉ የሚፈለገዉ ውጤት እንዲመጣ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት እና ዩኒየኖች በወቅታዊ የኑሮ ውድነትና ተገቢነት በሌለዉ የዋጋ ጭማሪ ዙሪያ የምክክር እና የተግባር አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄደዋል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላችንን በማጎልበት በዞኑ የተጀመሩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሳሰቡ።

የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የስራ ኃላፊዎችና የዞኑ አስተዳዳሪና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ የአረጋዊያን ቤት ግንባታ አስጀመሩ። በበጋ በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራ በመንግስትና በህብረተሰቡ ይወጣ የነበረውን ከ1መቶ 39 ሚሊዮን ብር…

Continue reading

ባለፉት 30 ቀናት ከ1 መቶ 40 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያዉ በ90 ቀናት ዉስጥ 435 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ እንደሆነም ተመልክቷል። ህብረተሰቡ በተለያዩ አካባቢዎች የሚያነሳቸዉን የልማትና የመልካም አስተዳድር ችግሮች ለመቅረፍ ግብር በወቅቱ መሰብሰብና…

Continue reading